በሱማሌ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በደረሰ የሽብር ጥቃት 85 ሰዎች ሞቱ፡፡
ባህር ዳር፡ ጥቅምት 5/2010 ዓ/ም (አብመድ)ሞቃዲሾ ላይ በደረሰው አደጋ ሀላፊነቱን የወሰደ ባይኖርም ሀገሪቱ በተደጋጋሚ የአልቃኢዳ እና አልሸባብ ኢላማ ሆና ቆይታለች፡፡
በተፈጸመው የሽብር ጥቃት ሞቃዲሾ ሀዘን ላይ ነች፡፡ሶማሊያ በፕሬዝዳንት ሙሀመድ ፋርማጆ አማካኝነት 3 የሀዘን ቀናትን አውጃለች፡፡
የሟቾች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል ተነግሯል፡፡
ምንጭ፡-ቢቢሲ
No comments:
Post a Comment