የመቀሌ ከነማ እና የባህርዳር ከነማ እግር ኳስ ቡድኖች በመቀሌ ከተማ የተካሄደው ጨዋታ እረብሻ በመነሳቱ ምክንያት ተቋረጠ
ትላንት ቅዳሜ ግንቦት 2 - 2009 ዓ.ም በመቀሌ ከነማ እና የባህርዳር ከነማ እግር ኳስ ቡድኖች በመቀሌ ከተማ የተካሄደ ሲሆን ጨዋታው መሃል ላይ እንደተቋረጠ የዜና ምንጮች አስታወቁ::እንደ ዜና ምንጮቹ ገለጻ ከሆነ በመቀሌ በተደረገው ጨዋታን ምክንያቱ በውል ባይታወቅም የሁለቱም ክለቦች ደጋፊዎች እና ተጨዋቾች ተጋጭተዋል ::በተፈጠረ ግጭትም ለጊዜው ቁጥራቸው ያልታወቁ ተጨዋቾችና ደጋፊዎች ተጎድተዋል ።
ዝርዝር ምክንያቱን እንደደረሰን የምናቀርብ መሆኑን እናሳዉቃለን
No comments:
Post a Comment